Yango Ethiopia — የሚፈልጉትን ጉዞ ራስዎ ይምረጡ!

ስለ ፕሮጀክቱ

የያንጎ አሽከርካሪ ነዎት? ወደሚፈልጉበት አቅጣጫ የሚወስድዎትን ጉዞ ራስዎ መምረጥ ቢችሉስ?

ይህ በYango Order Pool የሚባለው ባህሪ የሚቀርብ አስደሳች አማራጭ ነው።

በዚህ የዲጂታል ይዘት ፕሮጀክት የያንጎ አሽከርካሪዎች የተለያዩ የጉዞ ትዕዛዞችን በመመልከት ከራሳቸው መስመርና ፍላጎት ጋር የሚስማማውን ጉዞ እንዴት መምረጥ እንደሚችሉ ለማስረዳት ትኩረት አድርጌያለሁ።

የይዘት አቀራረብ

ለአሽከርካሪ ጊዜ፣ ነዳጅ እና የጉዞ ርቀት በጣም አስፈላጊ ናቸው።

አንዳንድ ጊዜ የሚቀበሉት ትዕዛዝ ከሚፈልጉበት አቅጣጫ ሊያርቅዎት ይችላል። ይህም ተጨማሪ ጊዜና ነዳጅ እንዲያጠፉ ሊያደርግ ይችላል።

የOrder Pool ባህሪን ሳስተዋውቅ ዋና ትኩረቴ ይህን ተግባራዊ ችግር እንዴት ለማቃለል እንደሚረዳ ማሳየት ነበር።

ወደሚሄዱበት መስመር የሚስማማ ትዕዛዝ ራስዎ መምረጥ ቢችሉስ?

የይዘቱ ዋና መልዕክት በዚህ ጥያቄ ላይ ተመሥርቷል።

Order Pool ምንድን ነው?

Order Pool አሽከርካሪዎች ያሉትን የጉዞ ትዕዛዞች በመመልከት ለእነሱ የሚመች ጉዞ እንዲመርጡ የሚያስችል ባህሪ ነው።

በዚህም የተለያዩ የጉዞ አማራጮችን ከመቀበላቸው በፊት ማየትና ከሚፈልጉበት አቅጣጫ ጋር የሚስማማውን መምረጥ ይችላሉ።

ይህ ለአሽከርካሪዎች በሥራቸው ላይ የበለጠ የምርጫ ነፃነት ሊሰጥ ይችላል።

ብልህ የጉዞ ምርጫ፣ የተሻለ አሠራር

በተለይ በአዲስ አበባ እንደሚገኙ ትላልቅ ከተሞች